መስዋዕትነቱ በቀላል ድካም ሊያልፍ በአንዳንዶቹ ላይ ደግሞ ለረጅም ጊዜ በሰውነት ላይ ጉዳት ሊያደርስ የሚችል ጉዳትን ይዞ ሊመጣ ይችላል። በቅርቡ ለረጅም ...
የአፍሪካ ዋንጫ መልክና ቅርጽን በማስያዝ ኢትዮጵያዊው ይድነቃቸው ተሰማ በታሪክ ሲወሳ የሚኖር ትልቅ ሚና ተጫውተዋል። የመጀመሪያውን የአፍሪካ ዋንጫ (1957 ...
የምርጫ 2013 የብልጽግና ፓርቲ ማኒፌስቶና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳበ ይፋዊ የእውቅና መድረክ ...
የማሰብ አቅም ሰዎች በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው እያጎለበቱት የሚሄድ ሲሆን በተለይም ችግር የመፍታት አቅም፣ አመክንዮ የማቅረብ አቅም እና የንግግር ...
ከ2011 ዓ.ም እስከ 2014 ዓ.ም ባካሄደችው የመጀመሪያ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርም 25 ቢሊየን ችግኞችን መትከሏን ከግብርና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ...
ጨዋታው በትናንትናው እለት ቀጥሎ የተካሄደ ሲሆን፤ በምድብ 3 የአፍሪካ ዋንጫ ሻፒዮናዋ ሴኔጋል ከጋምቢያ እንዲሁም፤ ካሜሮን ከጊኒ ቢሳው ተገናኝተዋል ...
ግሪጎሪ ፎስተር በማቃጠል ደረጃው የአለማችን ቁንጮ የሆነውን 10 የካሮሊና ቃሪያ በ33 ነጥብ 15 ሰከንዶች በመመገብ ክብረወሰኑን ይዟል። “ሆደ ብረቱ” የሚል ...
በፕሮግራሙ ላይ ለመታደም በርካታ እንግዶች ወደ መዲናዋ እንደሚመጡ የጠቀሰው ፖሊስ እንግዶቹ በአጀብም ሆነ ለልዩ ልዩ ጉዳይ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ...
በዓመት 100 ሚሊዮን መንገደኞችን የማስተናገድ አቅም ያለው አውሮፕላን ጣቢያ በቢሾፍቱ ከተማ እንደሚገነባ ገልጿል። ይህ አውሮፕላን ማረፊያ ወይም ኤርፖርት ...
ከ1791 እስከ 1804 ብርቱ ተጋድሎ አድርገው “ነጮችን” (ፈረንሳዮችን) ያሸነፉት የሃይቲ አብዮተኞችን እግር የሚከተሉ አፍሪካውያን ይኖራሉ የሚል ምንም አይነት ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ በአንድ ወጣት ላይ አሰቃቂ ግድያ ሲፈጸም የሚያሳይ ምስል መውጣቱን ተከትሎ ቁጣ ቀስቅሷል። በያዝው ሳምንት ...
አዲስ ዘመን ጋዜጣ በመጀመሪያ እትሙ የፊት ገጽ ይዞ የወጣው የድል ዜና ምን ነበር? በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስር ከሚታተሙት ዕለታዊ ጋዜጦች መካከል አንዱ ...